ሰላም በሁሉም ቦታ ይሆናል።
ሰላም በሁሉም ቦታ ይሆናል።
ሲጀመር በሰዎች ልብ ውስጥ።
እና ከዚያ ቀጥሎ ወደ
ሁሉም ጎዳናዎች, እና ወደ መልክዓ-ምድሮች
ወደ ሁሉም እሩቅ ቦታዎች።
እና ሰዎች እንቅስቃሴያቸውን አቆሙ
ኣረፍ ኣሉ ፣ የሆነ ነገር ተሰማቸው።
በጣም ልዩ ነገር ተፈጠረ።
ድምጽ-ኣልባ ትልቅ የፍቅር ስሜት
ምድርን ኣጥለቀለቀ።
እና በሰው ልጅ ሕልውና ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ
የህዝቦች አይኖች ተከፈቱ።
እርስ በእርሳቸው ዓይን ውስጥ
አስደናቂ እና ውብ ነገር ማየት ቻሉ።
እናም ለረጅም ጊዜ የተረሳ ነገር ማስታወስ ቻሉ…
እባክዎን ያጋሩ - እባክዎን ያጋሩ - እባክዎን ያጋሩ